Addis Ababa

ና ናይሸመታል መውደድ ይሸመታል ፍቅር ይሸመታል ፍቅርከአራዶቹ ሀገር ከአዱገነት ሸገር ከአዱገነት ሸገር (አዲስ አበባ)ይታረሳል ፍቅር ኧረ በላይ በላይ ኧረ በላይ በላይ (በላይ በላይ በላይ በላይ)ሁሉም የእናት ልጅ ነው አዲስ አበባ ላይ አዲስ አበቤው ላይ(ልጅ ማይክ ንገር ንገር)
 
እቺ ልጅ አዲስ ቤተ ባሻየአራዳ ልጆች መናገሻአጊንቶም ሰጪ ድርሻ ድርሻከሌለም እፈስ ውድዴሻእንግዲ ይሄ ነው ምልክቱየመሀል ሀገር ማንነቱለሀገሩ ልጆች ከአንጀቱይምል የለም ወይ በእናቱአራዳው ጊዮርጊስ አባቴብከዳህ ይክዳኝ አንጀቴእንግዳ መቶ ከበቴብገፋው ይድረስ ቅጣቴ
 
ማንም አይክፋው ማንም አይዘንማንም አይክፋው ማንም አይዘን (ማንም ማንም)አንዴ የሰፈር ጨዋታ እስኪ ዝቅ በልዴ በል አንዴ ዴዴ በል አንዴ ዴዴ በል አንዴ ዴዴ በል አንዴ ዴከሰሜን ነህ እንዴ ወይ ከደቡብ ናናከምስራቅ ነህ እንዴ ወይ ከምዕራብ ናናአዲስ አዲስ አበባ አዲስ አበባአዲስ አዲስ አበባ አዲስ አበባይሸመታል መውደድ ይሸመታል ፍቅርይሸመታል ፍቅርከአራዶቹ ሀገር ከአዱገነት ሸገር ከአዱገነት ሸገር (አዲስ አበባ)ይታረሳል ፍቅር ኧረ በላይ በላይ ኧረ በላይ በላይ (በላይ በላይ በላይ በላይ)ሁሉም የእናት ልጅ ነው አዲስ አበባ ላይ አዲስ አበቤው ላይ
 
ስማ ስማ ቁጭ በል ተጠና (ለምን)እኔ ነኝ የዛሬው ከንቲባልጅ ማይክ ሁና ሁናእንካ ሰላምታ በምንትያ በአዲስ አዲስ አበባዬበሁሉም ቤት በእናንዬማንም መቶ ከማይረሳውቀምሶ ተጓዥ ቂጣከማልረሳው ቁጥር ዘጠኝድገምም ካላችሁኝ ሰባትከተጋጋለ ጉድ አደርንባትስንቱን አበባ ሰው የጣልንባትበዛ ምሽት በዛ ንጋትከእኔና እኔ በቀር ማን ነበርየእህል ዘርን እንጂ ሰውም አይኖርንገረኝ ካልሽማ ሸገር ላይ ነውልኩንም ብታይው ልበኛ ነውአይፈራም አይኮራም አመሉ ነው
 
ካበብሽ አበባ ካበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (እልል ብለህ ግባ)አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (ፍቅር ይዘህ ግባ)አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (መውደድ ይዘህ ግባ)አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (እልል ብለህ ግባ)አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (ፍቅር ይዘህ ግባ)አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (መውደድ ይዘህ ግባ)
Scroll to Top