Aykedashem Lebe

የትዝታዬ እናት የስሜቴ እመቤትየፍላጎቴ ምንጭ የእድሌ ባለቤትየምታስታውሺኝ ያለፍኩትን ደስታአንቺ ብቻኮ ነሽ የኔ ልብ አለኝታ

ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበትተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበትያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበትተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
 
እህ… እህ… እህ… እህእህ እህ… እህአሄ… አህ… አህ
 
የተጫወትነዉን ምንግዜም አልረሳምእንዲህ ተለያይተን በናፍቅት ብከሳምአይከዳሽም ልቤ ሰው መክዳት አያውቅምእስኪለያይ ድረስ ከለቅሶ ከሳቅም

ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበትተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበትያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበትተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት

እህ… እህ… እህ… እህእህ እህ… እህአሄ… አህ… አህ

ዉበትሽን እንዳላይ እርቄም ማርኮታልልቤ ግን ግልፅ ነው ተይ ስሚኝመዝግቦ ይዞታልባካል ባላይሽም እሆይ ባሳብ ግስጋሴአልተነጣጠልንም አዎ ነፍስሽ እና ነፍሴ

ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበትተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበትያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበትተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
 
እህ… እህ… እህ… እህእህ እህ… እህአሄ… አህ… አህ
Scroll to Top