Bantelay

እንኳን በሚታየው በማልደርስበትምበማልደርስበትምካንተ ጋር እበሬ ብሄድ የትም የትምብሄድ የትም የትም
 
መች ቅር ይለኝና እኔመች ቅር ይለኝና እኔልውል ተስፋ እልቆርጥምኢያለህ ከጎኔ
 
መች ቅር ይለኝና እኔመች ቅር ይለኝና እኔልውል ተስፋ እልቆርጥምኢያለህ ከጎኔ
 
ስሜቴን ቆጥቤው ሃሳቤንብዙ ባላወራምይህ ደላኝ ይህ ከፍኝ እያልኩኝችዬ ባላብራራም
 
ይገርምኛል ሳስብ ነገሩንባንተ እንዳየው መኖር ሚስጥሩንተረዳኸኝ አንተ ሂወቴንስሜቴን
 
እኔስ ላንድ ፍቅርእንደሰው አልዘምርለኔ ክብር የለምላንተ እንደመታመን
ባንተ ባንተ ላይባንተ ባንተ ላይባንተ ባንተ ላይየህይወትን ማመር ብታይባንተ ባንተ ላይባንተ ባንተ ላይባንተ ባንተ ላይየህይወትን ማመር ብታይ
 
እንኳን በሚታየው በማልደርስበትምበማልደርስበትምካንተ ጋር እበሬ ብሄድ የትም የትምብሄድ የትም የትም
 
መች ቅር ይለኝና እኔመች ቅር ይለኝና እኔልውል ተስፋ እልቆርጥምኢያለህ ከጎኔ
 
መች ቅር ይለኝና እኔመች ቅር ይለኝና እኔልውል ተስፋ እልቆርጥምኢያለህ ከጎኔ
 
የድካሜን ባላይ ባይቀናኝአለም ብታዳላባይሆን እንዳሰብኩት ባይሰምርኑሮ ምን ባይሞላ
 
ኣይከፋኝም ደስታ ነው ስልህየኔ ፍቅር ከጎኔ ካለህምቱ እንተው ነህለልቤ እፎይታትርታ
 
እኔስ ላንድ ፍቅር
እንደሰው አልዘምርለኔ ክብር የለምላንተ እንደመታመን
 
ባንተ ባንተ ላይባንተ ባንተ ላይባንተ ባንተ ላይየህይወትን ማመር ብታይባንተ ባንተ ላይባንተ ባንተ ላይባንተ ባንተ ላይየህይወትን ማመር ብታይባንተ ባንተ ላይባንተ ባንተ ላይባንተ ባንተ ላይየህይወትን ማመር ብታይ
Scroll to Top