BEMELA BESEBEB
በመላ በሰበብ
በዘዴ አማሃኝተሽ
በመላ በሰበብ
በዘዴ አማሃኝተሽ
ካላጣሽው ወዳጅ ከኔ ተለይተሽ
የአመልሽን ጉድ ጉድ
ትያለሽ እንዲያ እንዲያ
የአመልሽን ጉድ ጉድ
ትያለሽ እንዲያ እንዲያ
ከዚህ የተለየ ምን አገኘሽ ወዲያ
አይርታሽ ፈገግታ
አያሳሳሽ ከንፈር
አይርታሽ ፈገግታ
አያሳሳሽ ከንፈር
ሰውነት ሸክላ ነው ይበላዋል አፈር
ተሰውረሽ አትሂጅ ሰው እንደበደለሽ
ተሰውረሽ አትሂጅ ሰው እንደበደለሽ
ለሳቅ ለጨዋታ እዚ ምን ጎደለሽ
ለሳቅ ለጨዋታ እዚ ምን ጎደለሽ
አንቺ ሰው ለመንገድ ትሽቀረቀሪያለሽ
አንቺ ሰው ለመንገድ ትሽቀረቀሪያለሽ
ተይ የትም አትሂጂ የትም ትቀሪያለሽ
ካላጣሽው ፍቅር ካልጠፋ ወዳጅ
ካላጣሽው ፍቅር ካልጠፋ ወዳጅ
ሰው ገፍተሽ ሰው ጥለሽ ሰው ገለሽ
አትሂጂ አትመሪ አልልም ይመርብሽ
በጣም አትመሪ አልልም ይመርብሽ
በጣም ስትሄጅ ካላጣሽው
የመታመንን ጣዕም ያጠለቅሽው
ቀሚስ የለበስሽው ሸማ ያጠለቅሽው
ቀሚስ የለበስሽው ሸማ ከላይም
ከታችም ከገላሽ ተስማማ ከላይም
ከታችም ከገላሽ ተስማማ የኔው
እሹሩሩ የኔው ማቀናጣት የኔው
እሹሩሩ የኔው ማቀናጣት ይሄው
መንገድ ጥሎ አበቃኝ ለማጣት
ጤንነትሽን እንጂ የምለምንልሽ
ጤንነትሽን እንጂ የምለምንልሽ
ከንግዲህስ ላንቺ ጨርቅም አልጥልልሽ
ከንግዲህስ ላንቺ ጨርቅም አልጥልልሽ
ከንግዲህስ ላንቺ ጨርቅም አልጥልልሽ
ከንግዲህስ ላንቺ…
