CHIGGAE

ሃሃሃ… አሃሃሃሂድልኝ ሂድልኝሀዘኔ ጭንቀቴ (ዎ ዎ)

ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደኔሂድልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደኔሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደኔጥፋልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደኔ

በቻልኩት ያቅሜን እሞክራለውማዘኔ ላይፈይድ ምን ዋጋ አለውካልቦዘንኩ እየቻልኩኝ ሰንፌባልሆንኩት ለምን ይራቅ እንቅልፌ

ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደኔጥፋልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደኔሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደኔጥፋልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደኔ

ስጠበቅ ብደሰትም ስሞገስካልሆንኩት ባለኝ አላዝንም ሳልደርስበሆንኩት ባለኝ ልቤ ሲሞላሰላም ነኝ እኖራለሁ ለሌላ

ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደኔጥፋልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደኔሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደኔጥፋልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደኔ
በሠላም ባቅሜ ካልተመለሰ
አላዝንም ሊረሳ በፈረሰበራቀ ከእጄ አምልጦ ለወጣበቁጭት አልኖርም በትዝታ

Leave me alone, sadness and sorrowThe sun will shine tomorrowNo more cry and sad life againI will be stronger than my painLeave me alone, sadness and sorrowThe sun will shine tomorrowNo more cry and sad life againI will be stronger than my pain

ችክችካ reggae, ችጌ ችጌ ችጌችክችካ reggae, ችጌ ችጌ ችጌችክችካ reggae, ችጌ ችጌ ችጌችክችካ reggae, ችጌ ችጌ ችጌችክችካ reggae, ችጌ ችጌ ችጌ
Scroll to Top