Eski Leyew

እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለምባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለምሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህየሌላ ነህ የኔ አይደለህ
 
የልቤን ስብራት ባንተ እንዳልጠግነውየኔ ማቶንበት ምክንያቱ ብዙ ነውየምትወድህ ልቤ የሰው መሆንህን አምና ተቀብላይመስላል እንዲ ሰላምን አግኝታ የምትል ችላ
 
እስኪ ልየው ልፈትነው ያልኩት ልቤ አልታደለምባንተ ለመጨከን በቃ አልቻለምሁሌ አብረኸኝ ብትሆንም ስፈልግህ ባላጣህየሌላ ነህ የኔ አይደለህ
 
አሃ ፤ አሃ ፤ ሃበቃ ይሂድ በቃሀሀ ፤ ሃሃ ፤ ሃ ፤ ሃ ፤ ሃ
 
የግሌ ነህ ብዬ ባንተ እንዳልኮራብህሌላ ቀን ሌላ ወዳጅ አላት ልብህየሌላ መሆኑን አውቆ እየደበቀበስውር ከማየት የለም የደመቀ
 
ጤዛ ልቤን ይዤ እኔው በገዛ እጄላይሆን እጠቅማለው ፀሀዩአን ወድጄእንደኔ ፍላጎት ያሰብኩት ላይሰምር ያለምኩት ላይሞላያምርብኛል እንዴ እንዴ የሰው ሰው አፍቅሬ ብናደድ ብቀና
 
Scroll to Top