Ethiopia

ባልፍም ኖሬስለ እናት ምድሬእሷናት ክብሬኸረ እኔስ አገሬ
 
ባልፍም ኖሬስለ እናት ምድሬእሷናት ክብሬኸረ እኔስ አገሬ
 
ስንት የሞቱለሽ ለክብርሽ ዘብ አድረውአልፈው ሲነኩሽባህርሽን ተሻግረውየጀግኖች አገር ያዳም እግር አሻራፈለገ ጊዎን ያንች ስም ሲጠራእንኳ ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶስምሽ ሲጠራ ማን ዝም ይላል ሠምቶ
እንኳን ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶኢትዮጲያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ
 
ኦሆሆ ሆሆ አ…
 
በቀስተ ዳመናሽ ሰማይ መቀነቱን ባንዲራሽን ታጥቆአርማሽ የታተመ እንኳን ባለም መዳፍ በአርያም ታውቆየተራሮች አናት ዘብ የቆመልሽ ቤት ያክሱማ ራስ ጦቢያየፍጥረት በርነሽ የክብ አለም ምዕራፍ ዞሮ መጀመሪያ
 
በሠማዩ ላይ ቢታይ ቀለምየሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለምየመጪው ዘመን ፊት ናት መሪዛሬ አለም ቢላት ኋላ ቀሪ
 
ተውኝ ይውጣልኝ ልጥራት ደጋግሜኢትዮጲያ ማለት ለኔ አይደል ወይ ሥሜቢጎል እንጀራው ከመሶቡ ላይእናት በሌላ ይቀየራል ወይይዤ አላነሳም እጄን ከቀሚሷእናት እኮ ናት ተስፋ አልቆርጥም በሷየሷን ውለታ ከፍሎ ሳይጨርስውኢትዮጵያ ሲባል አብሮ አይልም ወይ ሰው
 
ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ)ሀገሬ (ሀገሬ)ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ)ሀገሬ (ሀገሬ)ባንቺ አይደል ወይ ክብሬ
 
ባልፍም ኖሬስለ እናት ምድሬእሷናት ክብሬኸረ እኔስ አገሬ
 
ስንት የሞቱለሽ ለክብርሽ ዘብ አድረውአልፈው ሲነኩሽባህርሽን ተሻግረውየጀግኖች አገር ያዳም እግር አሻራፈለገ ጊዎን ያንች ስም ሲጠራእንኳ ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶስምሽ ሲጠራ ማን ዝም ይላል ሠምቶእንኳን ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶኢትዮጲያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ
 
ኦሆሆ ሆሆ አ…
 
የሠላሞን ዕፅ ነሽ የቅዱሳን ዕንባ ያበቀለሽ ቅጠልዛሬ አዲስ አይደለም በለኮስው እሳት የነካሽ ሲቃጠልሳይወስን ዝናሽ በቅርሦችሽ ድርሳን ባድባራት ታሪኩነብይ አይተው ከሩቅ ያሉልሽ በመፅሀፍ ኢትዮጲያን አትንኩ
 
በሠማዩ ላይ ቢታይ ቀለምየሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለምየመጪው ዘመን ፊት ናት መሪዛሬ አለም ቢላት ኋላ ቀሪ
 
ተውኝ ይውጣልኝ ልጥራት ደጋግሜኢትዮጲያ ማለት ለኔ አይደል ወይ ሥሜቢጎል እንጀራው ከመሶቡ ላይእናት በሌላ ይቀየራል ወይይዤ አላነሳም እጄን ከቀሚሷእናት እኮ ናት ተስፋ አልቆርጥም በሷየሷን ውለታ ከፍሎ ሳይጨርስውኢትዮጵያ ሲባል አብሮ አይልም ወይ ሰው
 
ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ)ሀገሬ (ሀገሬ)ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ)ሀገሬ (ሀገሬ)ባንቺ አይደል ወይ ክብሬ
 
ባልፍም ኖሬስለ እናት ምድሬእሷናት ክብሬኸረ እኔስ አገሬ
 
በሰሜን በደቡብበምስራቅ በምዕራብ ላይሙሉ ይሁን ያንቺ ሲሳይበሰሜን በደቡብበምስራቅ በምዕራብ ላይሙሉ ይሁን ያንቺ ሲሳይ
 
ይራቅ ይራቅ ችግር ከምድርሽሙሉ ሙሉ ይሁን ሲሳይሽይራቅ ይራቅ ችግር ከምድርሽሙሉ ሙሉ ይሁን ሲሳይሽ
Scroll to Top