eTHIOPIYAYE

አንጀራውን ይስጥህ በውል እያሰፋመልካም ሰው ነህ እና ብትበላ አይከፋእንዴት ነው ሞንሟንዬእህም እናኑ እህም እናኑ እህም እናኑእህም እናኑ እህም እናኑ እህም እናኑእናናን እናናን እናናይጥለፈኝ ቀሚሷ ጉብኗጠብ እርግፍ ያድርገኝ ለክብሯሆዴ እንዳታጣላኝ ከአድባሯእናናንየ እናት ዓለም የደሜ አለላ ሰበዝ ቀለምእናናንየ እናት ዓለም የደሜ አለላ ሰበዝ ቀለም
ኧረረረ ኧረ ሰው ኧረ ሰው
ኧረ ሰው ጌጥ ሀብቱኧረ ሰው ኧረ ሰውኧረ ሰው ኧረ ሰው ኩራቱእንደምን አይከፋው አንገቱን አይደፋውሲከፋት እናቱኧረረረ በልጅነት ፍቅርሽ የሰቀልኩት ሰንደቅ የታቀፍኩት በእጄየዜግነት ክብር ስል የዘመርኩበት ከሰልፋ ማልጄያቆመኝ አድባርሽ የነፃነት ደጄእሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው ወዳጄ
 
ከአንኮላሽ ብርዝ ውሀ ማርና ወተት ማርና ወተትከእጅሽ ቆሎ አፍሼ በቀሚሴ ጫፍ ላይ የቋጠርኩበትቢጠማኝ ቅራሪ ቢርበኝ እሸት ቢርበኝ እሸትሳድር ቀማምሼ ፍቅር ተዋውሼ ያሳለፍኩበትኧረ ጎራው ኧረ ዱሩጃል እንዴት ነው ዳር ድንበሩየሷን ክፋ ቆሜ ከማይያሳደገኝ አፈር ይብላኝኧረ ጎራውኧረ ዱሩኧረ ጎራውኧረ ዱሩ
አረገኝ አረገኝ ንቢቷንቀፎዋን የነካኩት ቤቷንአረገኝ አረገኝ ፍም እሳትሰማይ ሀገሬን ሲንቃትባይ ከአንገት በላይ በላይሁሉ ከአንገት በላይ በላይያለ ሀገር ኑሮ ስቃይማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይሲሳይ ነች እሷ ሲሳይኧረ እናናዬ ኧረ እናናእናናንዬ እናና እናናይኧረ እናዬ እናናዬ(እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ)
 
አንጀተ ስፍስፋ ያወገኔ ደሀው ያገኔ ደሀውመቻሉ ሳያንሰው ሲመር እሀል ውሀውሲመር እህል ውሀውአትንኩት አትንኩት አልያ አታስከፉት ይነሳኛል ጤናአፈር ከፍቶ ለፍቶ ያጎራረሰኝን አልረሳውምናሆ በል ሲሉት ክተት ጀማውእየራበው እየጠማውህይወት ደሙን ለሚሰጠኝብሞትለት ሞት አነሰኝ
አረ ጎራውአረ ዱሩአረ ጎራውአረ ዱሩአረገኝ አረገኝ ንቢቷንቀፎዋን የነካኩት ቤቷንአረገኝ አረገኝ ነበልባልበአባይ ሰንደቋ እንዲያ ሲጣልባይ ከአንገት በላይ በላይሁሉ ከአንገት በላይ በላይያለ ሀገር ኑሮ ስቃይማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይሲሳይ ነች እሷ ሲሳይኧረ እናናዬ ኧረ እናናእናናንዬ እናና እናናይኧረ እናዬ እናናዬ(እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ)
Scroll to Top