Ged Yelem Lebe Yichilal
ግድ የለም ልቤ ይችላል
ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም
ጨክኖ አንቺን ሚጠላ
ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም
ግድ የለም ልቤ ይችላል
ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም
ጨክኖ አንቺን ሚጠላ
ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም
ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም
ጨክኖ አንቺን ሚጠላ
ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም
ግድ የለም ልቤ ይችላል
ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም
ጨክኖ አንቺን ሚጠላ
ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም
ያን ፍቅር ባወራ አንደበት
ስምሽን እንዲ አወድሼ
ግድ የለም ህመሙን እችላለሁ
ጠላሁዋት አልልም መልሼ
ከንግዲህ ከኔጋ የለችም
እያልኩኝ ስምሽን ላቦካ
እሺ የሚል ልቦና የለኝም
ፍቅርሽን አልረሳም እኔ እንኳ
ስምሽን እንዲ አወድሼ
ግድ የለም ህመሙን እችላለሁ
ጠላሁዋት አልልም መልሼ
ከንግዲህ ከኔጋ የለችም
እያልኩኝ ስምሽን ላቦካ
እሺ የሚል ልቦና የለኝም
ፍቅርሽን አልረሳም እኔ እንኳ
ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ
የለኝም አቅሙ ብትወጪም ከእጄ
እሺ አይልም የለመደሽ ጎኔ
ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ
ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ
የለኝም አቅሙ ብትወጪም ከእጄ
እሺ አይልም የለመደሽጎኔ
ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ
የለኝም አቅሙ ብትወጪም ከእጄ
እሺ አይልም የለመደሽ ጎኔ
ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ
ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ
የለኝም አቅሙ ብትወጪም ከእጄ
እሺ አይልም የለመደሽጎኔ
ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ
ግድ የለም ልቤ ይችላል
ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም
ጨክኖ አንቺን ሚጠላ
ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም
ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም
ጨክኖ አንቺን ሚጠላ
ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም
ግድ የለም ልቤ ይችላል
ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም
ጨክኖ አንቺን ሚጠላ
ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም
ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም
ጨክኖ አንቺን ሚጠላ
ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም
ማረፊያ ቢያሳጣኝም ፍቅርሽ
ናፍቆትሽ ቢያሳየኝ አበሳ
ምን አንጀት ምንስ መቻያ አለኝ
ያ ጣፍጭ ፍቅርሽን ሚረታ
ቀን ከሌት ህይወቴ ቢመርም
ቢሰበር መውደዴ ቢደማ
አንጀቴን አስሬ ችላለሁ
ክፉሽን መጥፎሽን አልስማ
ናፍቆትሽ ቢያሳየኝ አበሳ
ምን አንጀት ምንስ መቻያ አለኝ
ያ ጣፍጭ ፍቅርሽን ሚረታ
ቀን ከሌት ህይወቴ ቢመርም
ቢሰበር መውደዴ ቢደማ
አንጀቴን አስሬ ችላለሁ
ክፉሽን መጥፎሽን አልስማ
ያለፈው ፍቅር ያ ጣፋጭ ደስታ
ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ
ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ
ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ
ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ
ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ
ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ
ያለፈው ፍቅር ያ ጣፋጭ ደስታ
ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ
ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ
ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ
ያለፈው ፍቅር ያ ጣፋጭ ደስታ
ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ
ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ
ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ
ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ
ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ
ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ
