Gin Yet Hager

በመልክሽ አይደል ወይ በቁንጅናሽየተረታው ልቤ ከብዶት ዝናሽልሽሽ አልኩኝ ሳይሽ ከምቸገርልኑር ርቄ ካንቺ ግን የት ሀገርግን የት ሀገር ግን የት ሀገርበመልክሽ አይደል ወይ በቁንጅናሽየተረታው ልቤ ከብዶት ዝናሽልሽሽ አልኩኝ ሳይሽ ከምቸገርልኑር ርቄ ካንቺ ግን የት ሀገርግን የት ሀገር ግን የት ሀገርግን የት ሀገር ግን የት ሀገር
 
አሳሳቅሽ ያምራል እዳልጠላውበእኔው መቀለድሽ ሆዴን በላውልቤ ሲራራልሽ ማን አመነውምን ላርግ ሁለ መናሽ አሳዛኝ ነውአኳኻንሽ ከሀሳብ መች ይፋቃልጥርስሽ አስከፍቶም ይናፈቃልእየተሳቀብኝ አፈቅራለሁደፍሬ እንዳልነግራት እፈራለው
 
ምን ነካህ አትፍራ ንገራትሂድ ጠጋ በል ጎኗ ተው አውራትለሁሉም ጥያቄ መልስ አለውበይሉኝታ ታጥረህ አትበል እፈራለሁምን ነካህ አትፍራ ንገራትሂድ ጠጋ በል ጎኗ ተው አውራትለሁሉም ጥያቄ መልስ አለውበይሉኝታ ታጥረህ አትበል እፈራለሁ
 
አለሁ ለማለቱ እንዲህ የዘገየሽእኔን ማሳበዱ ይሆን ወይ የታየሽልራቅ ከቁንጅናሽ ከሀሳብ ቢነጥለኝቆሜ አላይም ጨርቄን እስኪያስጥለኝ
 
ምን ነካህ አትፍራ ንገራትሂድ ጠጋ በል ጎኗ ተው አውራትለሁሉም ጥያቄ መልስ አለውበይሉኝታ ታጥረህ አትበል እፈራለሁ
 
በመልክሽ አይደል ወይ በቁንጅናሽየተረታው ልቤ ከብዶት ዝናሽልሽሽ አልኩኝ ሳይሽ ከምቸገርልኑር ርቄ ካንቺ ግን የት ሀገርግን የት ሀገር ግን የት ሀገርግን የት ሀገር ግን የት ሀገር
 
አጥቻለሁ መግቢያ ለመሸሻምንም ስፍራ አይኖርም አንቺን መርሻመራቅ እንደማልችል አምኛለውዞሬ ዞሬ ካንቺው እገኛለውአፋልጌ ሳገኝ ደህና መላስወስን ይባባል የኔ ገላአለው ስሰናዳ የሚያሳሳየት ሄጄ ነው ፍቅሬን የምረሳ
 
ምን ነካህ አትፍራ ንገራትሂድ ጠጋ በል ጎኗ ተው አውራትለሁሉም ጥያቄ መልስ አለውበይሉኝታ ታጥረህ አትበል እፈራልሁ

Scroll to Top