KENASH WEY

 Let’s goቀ ቀ ቀናሽ ወይ ቀናሽ ወይአሁን አሁን ቀናሽ ወይቀናሽ ወይ አሁን አሁን ቀናሽ ወይያንቺ ነበርኩ በፊት ሳትገፊኝ ወደጎንያንቺው ነበርኩ በፊት በሌላ ሳተኪኝያንቺ ነበርኩ በፊት ያኔ ሳጥይኝ ወደጎንአሁን አሁን ፈራሽ ወይ አሁን አሁንአሁን አሁን ተሰማሽ ወይ አሁን አሁን

አሁን አሁን ቀናሽ ወይ አሁን አሁንበእውነት ልሙት ብሮ ሁልጊዜ የሚምልበእምነት ያስያዙትን በፈተና ሰዓት በሐሰት የሚጥልእንደዛ አይነት ልብ ተሰጠሽናበአንድ የማይረጋ ባለው የማይጸናሁሉን አተሽው አስቀረሽ መና

የኔ ያንቺ ያንቺም ይሁን ለኔ ያልነውለካ የኔ ያንቺ ያንቺ የሌላ ነውሌላ የሚያየው ልብሽ ለኔ ቦታ የለውበሌላ እንደተውሽኝ የኔም የሌላ ነው

ትግስትም አልፈጠረብሽም ከንግዲህ የኔ አላደርግሽምስቴጂ ቆሜ አልጠብቅሽም*በሌላ እቅፍ ታየሁ ያለፈን መርሳትነውአንቺ ብተዪኝም አፍቃሪ *አገኘውአይጠምም ከንግዲህ በቃ አትናደጂይሻላል ብለሻል በይሌላ ውደጂስታዪኝ በመንገድMove

ቀና ቀናሽ ቀና ቀና ቀናሽ ወይቀና ቀናሽ ወይ አሁን አሁን ተሰማሽ ወይቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀና ቀናሽ ወይቀና ቀናሽ አሁን አሁን ፈራሽ ወይቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀና ቀናሽ ወይቀና ቀናሽ አሁን አሁን ተሰማሽ ወይቀ ቀ ቀናሽ ወይ ቀናሽ ወይአሁን አሁን ቀናሽ ወይቀናሽ ወይ አሁን አሁን ቀናሽ ወይ

ያንቺ ነበርኩ በፊት ሳትገፊኝ ወደጎንያንቺው ነበርኩ በፊት በሌላ ሳተኪኝያንቺ ነበርኩ በፊት ያኔ ሳጥይኝ ወደጎንአሁን አሁን ፈራሽ ወይ አሁን አሁንአሁን አሁን ተሰማሽ ወይ አሁን አሁንአሁን አሁን ቀናሽ ወይ አሁን አሁን

መመለሱ አይቀርም የወጣው ወደላይየማይችሉት ድንጋይ ሲሸከሙት ደረት ሲጥሉት እግር ላይእኔ አገኘው አንቺ ግን አጣሽያ የማልኩበት ጠፋብኝ ስምሽግራ ሆነብሽ ቀኝሽን ጥለሽእዩኝ አዩኝ ስትይ የመጣብሽ ችግርባፈረሽው ጎጆ ተደብቆ ነበርሁሌ መግባት ስትችይ *በክብር በሳሎን በርእደወጣሽ ቀረሽ እይኸው በጓሮ በርትግስትም አልፈጠረብሽም ከንግዲህ የኔ አላደርግሽምስቴጂ ቆሜ አልጠብቅሽም*በሌላ እቅፍ ታየሁ ያለፈን መርሳትነው*አንቺም ብተዪኝም አፍቃሪ አጋኘውአይጠምም ከንግዲህ በቃ አትናደጂይሻላል ብለሻል በይሌላ ውደጂስታዪኝ በመንገድMove

ቀና ቀናሽ ቀና ቀና ቀናሽ ወይቀና ቀናሽ ወይ አሁን አሁን ተሰማሽ ወይቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀና ቀናሽ ወይቀና ቀናሽ አሁን አሁን ፈራሽ ወይቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀና ቀናሽ ወይቀና ቀናሽ አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ

አትድከሚ ተይው ተይው ተይው ይቅርብሽፍቅርን በየቦታው ሞክረሽውህ እምቢ ሲልሽአትሂጂ እያልኩሽ እኔን ሌላ አስለምደሽበባከነ ሰዓት ምነው አሁን ደግመሽ መመለስሽሰነበተ ምስልሽ ከግድግዳው ከወረደየኔም ልቤ *እረስቶሽ ሌላ ቆንጆ ከወደደሌቤም አይኔም ምሏል እንደገና አንዳያይሽይኸው ይገርምሻል አግኝቻለሁ የሚተካሽይቅርብሽ አትሂጂ አደጋ አለው እያልኩሽ ተይ*በቆንጆ *እቅፍ *ሆኜ *አምሮብኝ *አሁን ስታይተመልሰሽ መጣሽ ቅናት ይዞሽ አንጂ አታላይቢጤሽን ፈልጊ *መች ይጠፋል *አንቺን *መሳይሂጂ ብዬሻለው ምን ልንገርሽ ከዚህ በላይBye bye bye bye bye byeBye bye bye bye bye byeYeah ኧረ ቀናሽ ቀናሽ ቀናሽኪሩቤል ተስፋዬኧረ ቀናሽ ቀናሽ ቀናሽሔኖክ ዕቁበሚካኤል

Scroll to Top