MAR ESKE TUAF

የጸበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛት ቅጠልተሸፈና ዋርካ ከልሏት የዛፍ ጠልየት ነበር ያረኩት ቀፎየን ስል ኖሬንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኑራ ማሬ
 
ብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ጓዴተረሳሽ ወይ የሳት ዙሪያው ተረት በአንዴብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ጓዴተረሳሽ ወይ የሳት ዙሪያው ተረት በአንዴብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ቀለምእኔ እንዳንቺ ያጠናሁት ፊደል የለምብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ቀለምእኔ እንዳንቺ ያጠናሁት ፊደል የለም
 
ፍቅር የበዛበት ዘልቆ ከማንኩሳመንናለች አሉኝ ቢጫ ልብስ ለብሳሸዋ ከሩፋኤል ስጠብቃት ኖሬንቤ ገዳም ገብታ ጎጃም ኑራ ማሬሲኖዳ ዮሐንስ ያመት ወዜን ይዤጋማ ሽጦ ካሳ ሸኝቶኝ ከወንዜመጥቼ ከሸዋ ስጠብቃት ኖሬለካ ገዳም ገብታ ጎጃም ኑራ ማሬ
 
“ሀ” ብለህ ተው ድገም ሲሉኝ ንስሀ አባቴ“ዋ” ብየ ተማርኩኝ አይ አለመስማቴቀለም ወርቄ ቢሆን የቅርቤ ጓደኛፍቅር ለያዘው ሰው ከልካይ የለው ዳኛአሁን በማ ትኬ (ተክቼ) ይህ ልቤን ልካሰውአንዴ በሷ ፍቅር የተረታሁኝ ሰውየት እርቄስ ላገኝ ከፍቅሯ መሸሻእሷ ሆና ለኔ የአለም መጨረሻ
 
ማር ጧፍ ሁኔ ማር ጧፍ ሁናማሬ ማሬ ጎጃም ኑራ ማሬማሬ ማሬ ጎጃም ኑራ ማሬማሬ ማሬ ጎጃም ኑራ ማሬማሬ ማሬ ጎጃም ኑራ ማሬ (ኦሆ)
 
ማር ጧፍ ሆኖ ገባ መቅደስነዶ ለሊት ጸሎት ሊያደርስዲማ ጊዮርጊስ ወይ ማንኩሳያቺ ወንጌል ቢጫ ለብሳከንግዲህማ ቆብ አስጥዬእንዳልወስዳት አባብዬ
 
ሰብልዬ ናት እማሆዬሰብልዬ ናት እማሆዬሰብል አለም በቢጫው ቀለምሰብል የአዳም ገባሽ ወይ ገዳምወይ ገዳም ገባሽ ወይ ገዳምወይ ገዳም ገባሽ ወይ ገዳም (ኦሆ)
 
የጸበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛት ቅጠልተሸፍና ዋርካ ከልሏት የዛፍ ጠልየት ነበር ያረኩት ቀፎየን ስል ኖሬንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኑራ ማሬ
 
ብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ጓዴተረሳሽ ወይ የሳት ዙሪያው ተረት በአንዴብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ጓዴተረሳሽ ወይ የሳት ዙሪያው ተረት በአንዴብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ቀለምእኔ እንዳንቺ ያጠናሁት ፊደል የለምብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ቀለምእኔ እንዳንቺ ያጠናሁት ፊደል የለም
 
ላሳደገኝ ደብር የሥለት ልጅ ሆኜካሕን እንዴት ይፍታኝ ያንቺ እስረኛ ሆኜበጊዜ ተደፋ የቀለሙ ቀንዴየኔ ፊደል ማወቅ ካንቺ አዳነኝ እንዴሳዋህድ ከኖርኩት ቅኔን ከደብተሬተሽሎኝ ተገኘ ባለ አንዲሩ ገብሬለካ ሰው አይድንም በደገመው መጽሐፍእንደሰም አቅልጦ ፍቅር ካረገው ጧፍለካ ሰው አይድንም በኦሪቱ ገድልወንጌል ይዞ መጥቶ ፍቅር ካረገ ድል
 
ማር ሲገባ ገዳም ድንጋይ ተንተርሶጧፉም እንደ መናኝ እዩት ቢጫ ለብሶወንጌል መነኮሱ በልጅነታቸውማር እስከጧፍ ሆኖ አለም ቢነዳቸውአንቺ የፍቅር ጥጌ ውድነሽ በጣሙንመምጣቴ ነው በቃ እኔ አቃተኝ አሁንአዲስ አለም ሆነ ባንቺ ስል ወጋየሁእድሌ ሆነና ባጣሽ ተሰቃየው
 
ማር ጧፍ ሁኔ ማር ጧፍ ሁናማሬ ማሬ ጎጃም ኑራ ማሬማሬ ማሬ ጎጃም ኑራ ማሬማሬ ማሬ ጎጃም ኑራ ማሬማሬ ማሬ ጎጃም ኑራ ማሬ (ኦሆ)
 
ማር ጧፍ ሆኖ ገባ መቅደስነዶ ለሊት ጸሎት ሊያደርስዲማ ጊዮርጊስ ወይ ማንኩሳያቺ ወንጌል ቢጫ ለብሳከንግዲህማ ቆብ አስጥዬእንዳልወስዳት አባብዬ
 
ሰብልዬ ናት እማሆዬሰብልዬ ናት እማሆዬሰብል አለም በቢጫው ቀለምሰብል የአዳም ገባሽ ወይ ገዳምወይ ገዳም ገባሽ ወይ ገዳምወይ ገዳም ገባሽ ወይ ገዳም (ኦሆ)
 
ዘንግ ይዛዘንግ ይዛዘንግ ይዛዘንግ ይዛዘንግ ይዛ ዘንግ ይዛዘንግ ይዛ ዘንግ ይዛዘንግ ይዛ ዘንግ ይዛዘንግ ይዛ ዘንግ ይዛዘንግ ይዛ ዘንግ ይዛዘንግ ይዛ ዘንግ ይዛ
Scroll to Top