MARAKIYE

በምሥራቅ ፀሀይ ወጥቶ እሲፈካ ሠማይካንሶላው ገብቼ እኔ አልተኛም ብታይበናፍቆትሽ እምባ እየራሰ አልጋዬካላንቺ አቅቶኛል ማደር ለብቻዬ

ማራኪዬ ማራኪዬአንቺ የልቤ ጉዳይመልክሽ ሁሌም ካይኔ ላይ ነውሌትም ቀንም ብታይ

ማርኮ መማር ነበር የጀግና ሞገሱከሩቅ አስረሽ ልቤን የት ያምልጥ ከራሱየጎደለው ከአርባ (40) ስንት ይሆን እጣዬካልንቺ አልሞላ አለኝ እርጂኝ ማራኪዬ
ማር ማር ይላል ሁሌ አፌ ሲጠራሽማር ማር ይላል እያቆላመጠማር ማር ይላል አይኖር ያላንቺማር ማር ይላል እድሜ እየጣፈጠ
መች ጠገብኩሽ እና እኔሌት ይድላኝ አልጋዬፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ
መች ጠገብኩሽ እና እኔሌት ይድላኝ አልጋዬፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ
ማራኪዬ ማራኪዬአንቺ የልቤ ጉዳይመልክሽ ሁሌም ካይኔ ላይ ነውሌትም ቀንም ብታይ
ማር ማር ይላል ሁሌ አፌ ሲጠራሽማር ማር ይላል እያቆላመጠማር ማር ይላል አይኖር ያላንቺማር ማር ይላል እድሜ እየጣፈጠ
መች ጠገብኩሽ እና እኔሌት ይድላኝ አልጋዬፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ
መች ጠገብኩሽ እና እኔሌት ይድላኝ አልጋዬፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ
ማርማር ማርማርማር ማርማር ማር ይላ… ል ይላልማር ማር ይላ… ል
Scroll to Top