Nanye

ናንዬ ናንዋወርቅ አልማዝ ገላዋከውቤ በርሀ ውለን ከአባ ኮራንእንደ ተኮላ ወርቅ ከሩቅ እያበራንእንዋደድ ነበር ሰው ነው ያፈራራንእንዋደድ ነበር ቀን ነው ያፈራራን
 
ጣልያን አልጠገነው ባቡሩ ሰባራአረማመድ አያውቅ የእኔ እግር ደንባራአንቺን ጥሎበት ነው የተጋባው ግራ (ግራ ግራ)እንዴት ብትናፍቀኝ እንዴትስ ብትወደኝእትቱ ስል አይታ ፍቅሯ እየበረደኝከሰው ለምዳ መጣች የባስ ልታነደኝሜሎቲ ቸኮላት ይዤ ባልሄድላትነብሱን ይሰጥሻል አራዳ ነው በሏት
 
ናንዬ (ናንዬ) ናንዋ (ናንዋ)ወርቅ አልማዝ (ወርቅ አልማዝ) ገላዋ (ገላዋ)ናንዬ (ናንዬ) ናንዋ (ናንዋ)ወርቅ አልማዝ (ወርቅ አልማዝ) ገላዋ (ገላዋ)
 
ከውቤ በርሀ ውለን ከአባ ኮራንእንደ ተኮላ ወርቅ ከሩቅ እያበራንእንዋደድ ነበር ሰው ነው ያፈራራንእንዋደድ ነበር ቀን ነው ያፈራራን
 
ጎበዝማ ነበር እንዴት ያለ አራዳሸርተት አረገና ጊዜም እንደከዳየምቹ መድሃኒት ከደጅሽ እያለአይቶ ማሳለፉን ልብሽ እንዴት ቻለሎሚ ተረከዝሽ መሬቱን ሲረግጠውየኔ ልብ ከወዲህ ምን አስደነገጠውእንደ አስናቀች ክራር ሳትደረደሪውይ ውይ ሳያስብልሽ ፍቅር እንደሜሪ
 
ናንዬ (ናንዬ) ናንዋ (ናንዋ)ወርቅ አልማዝ (ወርቅ አልማዝ) ገላዋ (ገላዋ)ናንዬ (ናንዬ) ናንዋ (ናንዋ)ወርቅ አልማዝ (ወርቅ አልማዝ) ገላዋ
 
ከውቤ በርሀ ውለን ከአባ ኮራንእንደ ተኮላ ወርቅ ከሩቅ እያበራንእንዋደድ ነበር ሰው ነው ያፈራራንእንዋደድ ነበር ቀን ነው ያፈራራን
Scroll to Top