NEGEN LAYEW
ነገን ላየው እጓጓለሁ
በል ሂድ ዛሬ ጠግቤአለሁ
ከእንግዲህ መቼም ላትመጣ
ደና ሁን በል ሌላ መጣ
በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
ልጀምር የነገን መንገድ
ነገን ላየው እጓጓለሁ
በል ሂድ ዛሬ ጠግቤአለሁ
ከእንግዲህ መቼም ላትመጣ
ደና ሁን በል ሌላ መጣ
በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
ልጀምር የነገን መንገድ
ኦው ሳልቀደም ዓይነት
ኦው ሳልጠቅም ዓይነት
ጭንቀት እብደት
ኦው ነገን ካለ ምርጫ
ኦው ሁሉን ዛሬ ብቻ
ጥድፊያ እሩጫ
ህይወት የሩቅ እንጂ
የምድር መች አጭር ሆነች
የእውነቱን ነገ እንጂ
ዛሬን ለምን ስል ልጎምጅ
ኦው ሳልቀደም ዓይነት
ኦው ሳልጠቅም ዓይነት
ጭንቀት እብደት
ኦው ነገን ካለ ምርጫ
ኦው ሁሉን ዛሬ ብቻ
ጥድፊያ እሩጫ
ህይወት የሩቅ እንጂ
የምድር መች አጭር ሆነች
የእውነቱን ነገ እንጂ
ዛሬን ለምን ስል ልጎምጅ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
ነገን ላየው እጓጓለሁ
በል ሂድ ዛሬ ጠግቤአለሁ
ከእንግዲህ መቼም ላትመጣ
ደና ሁን በል ሌላ መጣ
በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
ልጀመር የነገን መንገድ
ኦው ካልጨበጥኩኝ ዓይነት
ኦው ካልጨፈርኩኝ ዓይነት
እብደት ቅብጠት
ኦው ዛሬን ልኑር ብቻ
ኦው ነግ ባለ ሞት ብቻ
ጥድፊያ እሩጫ
ሰዎች ዛሬን ቋምጠው
ባክነው ሲመክኑ እያየው
ለምን ጥላው ከሚያልፍ
ከንዲያው ዛሬ ጋር አልፋለው
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ
በዓይኖቼ እስካይ