SEBEBU

ሰበቡ ነጠላ ለብሼአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛሰበቡ ነጠላ ለብሰህአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛሰበቡ አሁን ከምን ግዜውአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛሰበቡ ድርብ አማረህአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
 
ሰበቡ ነጠላ ነው ልብሴአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛሰበቡ አገር ጠይቅብኝአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛሰበቡ ይበርዳታል ብለህአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛሰበቡ እንዳትደርብብኝአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
 
ያንቀጠቅጠኛል ብርቱ ዛር አለብኝየምወደውን ልጅ ሌላ ሲነካብኝአንሶላው ትራሱ የሚኮሰኩሰኝካንተጋር ስሆንነው የሚለሰልሰኝመንገዱም እራቀኝ ብቻዬን ሳዘግምካንተጋራ ስሆን ጉልበቴም አይደክምአንሶላው ትራሱ የሚኮሰኩሰኝካንተጋር ስሆንነው የሚለሰልሰኝካንተጋር ስሆንነው የሚለሰልሰኝናና ሰበቡ ናና ሰበቡ
ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ
ሰበቡ የሰው መላዕክተኛአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛሰበቡ ምስክር ለምኔአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛሰበቡ የምትመክረኝ አንተአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛሰበቡ የምሰማህ እኔአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛሰበቡ ተወደድኩኝ ብለህ
 
አንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛሰበቡ ሆንክ እኮ እንደልብህአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛሰበቡ ብጠራህ አትመጣአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
ሰበቡ አያልቅም ሰበብህአንተ ሰበበኛ አንተ ሰበበኛ
 
ያንቀጠቅጠኛል ብርቱ ዛር አለብኝየምወደውን ልጅ ሌላ ሲነካብኝአንሶላው ትራሱ የሚኮሰኩሰኝካንተጋር ስሆንነው የሚለሰልሰኝመንገዱም እራቀኝ ብቻዬን ሳዘግምካንተጋራ ስሆን ጉልበቴም አይደክምአንሶላው ትራሱ የሚኮሰኩሰኝካንተጋር ስሆንነው የሚለሰልሰኝካንተጋር ስሆንነው የሚለሰልሰኝ
ናና ሰበቡ ናና ሰበቡ
ናና ሰበቡ ናና ሰበቡሰበቡ ሰበቡ ሰበቡሰበብ ሰበብ ሰበቡምንእዳ ምንእዳ ምንእዳ ነውሰበቡ ሰበቡ ሰበቡሰበብ ሰበብ ሰበቡምንእዳ ምንእዳ ምንእዳ ነው
Scroll to Top