SHEGYE

ሸጎዬ ሸጋለም ሸጊቱአትመጪም ወይታውቂያለሽ ያላንቺ አይነጋም ለሊቱአታይኝም ወይሰርገኛም መልሰኛም ሆኖ እየዳረልቤ ካንቺ እየዋለይዤሽ ልጠፋ እንደ አሞራ እየዞረሽር ብትን እያለ
 
አውሮፓ አውሮፓ አውሮፓ እንሂድአትመጪም ወይጣልያን አሜሪካ ሌጎስ እንሂድእሺ አትይም ወይጣልያን አሜሪካ ፓሪስ ስልሽየነጮቹ እንዳይመስልሽመርካቶ ተክልዬ ከጎላ ሰፈርሸግዬ ሸጊቱ ሸገርሸጌ ልውሰድሽ ከሸጋዎች ሀገር
 
ዉቢት መልክሽ የቆንጆ ዳር ነውአንቺን መሳይ ሀገር አውቃለውአለም አይንሽ ላይ ናት አንቺዬአዲስ አዱገነት ሸግዬ
ሸግዬ ዬ ዬ ዬ ዬአዱገነት ሸግዬ ዬ ዬ ዬ ዬሸግዬ ዬ ዬ ዬ ዬ
 
Somebody say ቦሌ (ቦሌ)ቁንጅና ሰው ሆኖ ይሄዳል (ቦሌ)አይኔ ደግ ደጉን ይወዳል (ቦሌ)እንኳን ሰው ጠላት ይላመዳል (ቦሌ)Somebody say ኪሎ (ኪሎ)አንግሼ ሥላሴን ገባው አራት (ኪሎ)ከፍ በል እንዳልሺኝ አለፍኩ አምስት (ኪሎ)አሁንም ልመረቅ ይኸው ስድስት (ኪሎ)
 
አውሮፓ አውሮፓ አውሮፓ እንሂድአትመጪም ወይጣልያን አሜሪካ ስቶኮልም እንሂድእሺ አትይም ወይጣልያን አሜሪካ ፓሪስ ስልሽየነጮቹ እንዳይመስልሽኮልፌ ፈረንሳይ ቤላ ጣልያን ሰፈር (ጃንሜዳ)ጎፋ ቄራ ጨርቆስ ሸገርአዲስ ልውሰድሽ ከአበቦቹ ሀገር
ዉቢት መልክሽ የቆንጆ ዳር ነውአንቺን መሳይ ሀገር አውቃለውአለም አይንሽ ላይ ናት አንቺዬአዲስ አዱገነት ሸግዬዬ ዬ ዬ ዬ
ሸግዬዬ ዬ ዬ ዬአዱገነት ሸግዬ ዬ ዬ ዬ ዬሸግዬዬ ዬ ዬ ዬ
 
ሸግዬ
ሸግዬሸግዬሁሉን አየው ባንቺ ሸጌሸግዬአዲስ አበባሸግዬአመሰግናለው ሸጌአዲስ አበባአበባአበባ አበባ አበባአዲስ አበባ
Scroll to Top