SITOTASH

መውደድ ነው የማነብብሽ
ፍቅር ነው የማይብሽ
በማንም ሳትለውጪኝ
ራስሽን ምትሰጪኝ

 መውደድ ነው የማነብብሽ
ፍቅር ነው የማይብሽ
በማንም ሳትለውጪኝ
ራስሽን ምትሰጪኝ

አይታይ ውለታሽ 
ያረግሺው አብረን በኖርነው 
ስጦታሽ የማይጠፋ ፍቅር ነው

የመውደድ ራቤን ማሰብሽ ሲሞላው
ጉርሻሽ አይታየኝ በእጅሽ የምበላው
የታወቀ ግዜ ሁኔታሽ በአንድ ላይ
እንዳይሆን ያስፈራል ፍቅርሽ ካቅሜ በላይ

ኧረ ምነው ባይበዛብኝ ምነው 
ኧረ ምነው ውለታሽ ብዙ ነው
ኧረ ምነው ባይበዛብኝ ምነው
ኧረ ምነው ውለታሽ ብዙ ነው

መውደድ ነው የማነብብሽ
ፍቅር ነው የማይብሽ
በማንም ሳትለውጪኝ 
ራስሽን ምትሰጪኝ

መውደድ ነው የማነብብሽ
ፍቅር ነው የማይብሽ
በማንም ሳትለውጪኝ
ራስሽን ምትሰጪኝ

አይታይ ውለታሽ 
ያረግሺው አብረን በኖርነው
ስጦታሽ የማይጠፋ ፍቅር ነው

ስጦታሽ ሁልጊዜ ሳይወጣ ተገልጦ
ተሸፈኖ ያምራል ከሚታየው በልጦ
ይታመናል እንጂ እውነት መች ይካዳል
ስለማይወራ ውለታሽ ይከብዳል
 
ኧረ ምነው ባይበዛብኝ ምነው
ኧረ ምነው ውለታሽ ብዙ ነው
ኧረ ምነው ባይበዛብኝ ምነው
ኧረ ምነው ውለታሽ ብዙ ነው
ባይበዛብኝ ምነው
ባይበዛብኝ ምነው 
ባይበዛብኝ ምነው
ውለታሽ ብዙ ነው
ባይበዛብኝ ምነው
ባይበዛብኝ ምነው

ባይበዛብኝ ምነው
ውለታሽ ብዙ ነው 
ባይበዛብኝ ምነው
ባይበዛብኝ ምነው
ባይበዛብኝ ምነው
ውለታሽ ብዙ ነው
Scroll to Top