Tizita

ወዲያ ማዶ እያየሁ የቅርቡን አርቄምነው እኖራለው የሄደን ናፍቄየዓይኖቼ ዳርቻ ዕንባ እያቀረረብዙ ትውስታውን እኔ ላይ የቀረየኔ ወዳጅ የኔ ፍቅርያሳለፍነው እንዴት ይቅርታስሬአለሁ በናፍቆትህሌቱን ቀኑን በቅዠትህትውስታዬ የኔ ወዳጅያ ፍቅራችን ይታወስ እንጅይታወስ እንጅ
 
ወደኃላ ሄዶ እየተመለሰናፍቆት ፍቅር ሲጭር እሳት የለበሰይኸው ደግሞ መሸ አይኔ ሊንከራተትመንፈሴ ሊረበሽ ልቤ ሊርበተበትየኔ ወዳጅ የኔ ፍቅርያሳለፍነው እንዴት ይቅርወይ ከንቱነት ምስኪንነትይችን ፍቅር ላልመልሳትከምወደው ተለይቼእኖራለሁ ደስታን አጥቼደስታን አጥቼወደኃላ ሄዶ እየተመለስናፍቆት ፍቅር ሲጭር እሳት የለበሰይኸው ደግሞ መሸ አይኔ ሊንከራተትመንፈሴ ሊረበሽ ልቤ ሊርበተበትወይ ከንቱነት ምስኪንነትይችን ፍቅር ላልመልሳትከምወደው ተለይቼእኖራለሁ ደስታን አጥቼደስታን አጥቼደስታን አጥቼደስታን አጥቼደስታን አጥቼ
Scroll to Top