Wa-Zendro
ዋ ዘንድሮ ለልቤ ሰው የለኝ
መካራ ጥሎኝ
እህ እያልኩኝ ስተክዝ ዋይ ጧት ማታ
ሳልም በትዝታ
ትዝታሽን ቻልኩት መውደድሽን ቻልኩት
እስኪ ይሁን እያልኩት
መካራ ጥሎኝ
እህ እያልኩኝ ስተክዝ ዋይ ጧት ማታ
ሳልም በትዝታ
ትዝታሽን ቻልኩት መውደድሽን ቻልኩት
እስኪ ይሁን እያልኩት
ዋ ዘንድሮ ለልቤ ሰው የለኝ
መካራ ጥሎኝ
እህ እያልኩኝ ስተክዝ ዋይ ጧት ማታ
ሳልም በትዝታ
ትዝታሽን ቻልኩት መውደድሽን ቻልኩት
እስኪ ይሁን እያልኩት
መካራ ጥሎኝ
እህ እያልኩኝ ስተክዝ ዋይ ጧት ማታ
ሳልም በትዝታ
ትዝታሽን ቻልኩት መውደድሽን ቻልኩት
እስኪ ይሁን እያልኩት
ገዳይ ነይ ደሞ በአልቤን በምንሽር በጦር በጎራዴ
ገዳይ ነይ ደሞ በጦር በጎራዴ
ገዳይ ነይ ደሞ ስንቱን ጎበዝ ጥዬ ስመካ በክንዴ
ገዳይ ነይ ደሞ ስመካ በክንዴ
ገዳይ ነይ ደሞ ውበት የታጠቀች መውደድ ሰና ድሯ
ገዳይ ነይ ደሞ መውደድ ሰናድሯ
ገዳይ ነይ ደሞ አልማ ጣለችኝ በአይን አሰናዘሯ
ገዳይ ነይ ደሞ በአይን አሰናዘሯ
ገዳይ ነይ ደሞ በጦር በጎራዴ
ገዳይ ነይ ደሞ ስንቱን ጎበዝ ጥዬ ስመካ በክንዴ
ገዳይ ነይ ደሞ ስመካ በክንዴ
ገዳይ ነይ ደሞ ውበት የታጠቀች መውደድ ሰና ድሯ
ገዳይ ነይ ደሞ መውደድ ሰናድሯ
ገዳይ ነይ ደሞ አልማ ጣለችኝ በአይን አሰናዘሯ
ገዳይ ነይ ደሞ በአይን አሰናዘሯ
ለቁንጅናሽማ ምን ይወጣለታል
ሀገር ተሰብስቦ ሁሉ መስክሮታል
አረ ተይ የኔ አለም ፍቅርን ተለመኚ
ተወደድኩኝ ብለሽ ጣል ጣል አታርጊኝ
አንቺን እያለ እንጂ ያባከነኝ ነብሴ
አላንስም ነበረ እኔማ ለራሴ
ሀገር ተሰብስቦ ሁሉ መስክሮታል
አረ ተይ የኔ አለም ፍቅርን ተለመኚ
ተወደድኩኝ ብለሽ ጣል ጣል አታርጊኝ
አንቺን እያለ እንጂ ያባከነኝ ነብሴ
አላንስም ነበረ እኔማ ለራሴ
አረ ነይ ድማማ ሀሳብ ትካዜ
አረ ነይ ድማማ ፍቅር ነው ጓዙ
አረ ነይ ድማማ ተርፎት ለልቤ
አረ ነይ ድማማ የአይኔ መዘዙ
አረ ነይ ድማማ አንቺን እንዳለ
አረ ነይ ድማማ እንዳፈቀረ
አረ ነይ ድማማ አውታታው ልቤን
አረ ነይ ድማማ በምኞት ቀረ
አረ ነይ ድማማ ፍቅር ነው ጓዙ
አረ ነይ ድማማ ተርፎት ለልቤ
አረ ነይ ድማማ የአይኔ መዘዙ
አረ ነይ ድማማ አንቺን እንዳለ
አረ ነይ ድማማ እንዳፈቀረ
አረ ነይ ድማማ አውታታው ልቤን
አረ ነይ ድማማ በምኞት ቀረ
ወዝ ወዝ ያደርጋል ፍቅርሽ ወዝ ወዝ
ሰፍ ሰፍ ያደርጋል ፍቅርሽ ሰፍ
እቴ አልቻለም ሰውነቴ
ወዝ ወዝ ያደርጋል ፍቅርሽ ወዝ ወዝ
ሰፍ ሰፍ ያደርጋል ፍቅርሽ ሰፍ
እቴ አልቻለም ሰውነቴ
ሰፍ ሰፍ ያደርጋል ፍቅርሽ ሰፍ
እቴ አልቻለም ሰውነቴ
ወዝ ወዝ ያደርጋል ፍቅርሽ ወዝ ወዝ
ሰፍ ሰፍ ያደርጋል ፍቅርሽ ሰፍ
እቴ አልቻለም ሰውነቴ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽ
ዋ ዘንድሮ ለልቤ ሰው የለኝ
አገር ቤት የለኝ
እህ እያልኩኝ ስተክዝ ዋይ ጧት ማታ
ሳልም በትዝታ
ትዝታሽን ቻልኩት መውደድሽን ቻልኩት
እስኪ ይሁን እያልኩት
አገር ቤት የለኝ
እህ እያልኩኝ ስተክዝ ዋይ ጧት ማታ
ሳልም በትዝታ
ትዝታሽን ቻልኩት መውደድሽን ቻልኩት
እስኪ ይሁን እያልኩት
ዋ ዘንድሮ ለልቤ ሰው የለኝ
መካራ ጥሎኝ
እህ እያልኩኝ ስተክዝ ዋይ ጧት ማታ
ሳልም በትዝታ
ትዝታሽን ቻልኩት መውደድሽን ቻልኩት
እስኪ ይሁን እያልኩት
መካራ ጥሎኝ
እህ እያልኩኝ ስተክዝ ዋይ ጧት ማታ
ሳልም በትዝታ
ትዝታሽን ቻልኩት መውደድሽን ቻልኩት
እስኪ ይሁን እያልኩት
ገዳይ ነይ ደሞ ከዋርካው ልሰየም ለአጥቢያው ፈራጅ ዳኛ
ገዳይ ነይ ደሞ ለአጥቢያው ፈራጅ ዳኛ
ገዳይ ነይ ደሞ አልቆምም ከሸንጎ እንደ ብሶተኛ
ገዳይ ነይ ደሞ እንደ ብሶተኛ
ገዳይ ነይ ደሞ በሀሳብ በሰቀቀን ሆዴን የሚያምሰው
ገዳይ ነይ ደሞ ሆዴን የሚያምሰው
ገዳይ ነይ ደሞ ፍቅር ነው ሌባዬ የማይከሰሰው
ገዳይ ነይ ደሞ የማይከከሰው
ገዳይ ነይ ደሞ ለአጥቢያው ፈራጅ ዳኛ
ገዳይ ነይ ደሞ አልቆምም ከሸንጎ እንደ ብሶተኛ
ገዳይ ነይ ደሞ እንደ ብሶተኛ
ገዳይ ነይ ደሞ በሀሳብ በሰቀቀን ሆዴን የሚያምሰው
ገዳይ ነይ ደሞ ሆዴን የሚያምሰው
ገዳይ ነይ ደሞ ፍቅር ነው ሌባዬ የማይከሰሰው
ገዳይ ነይ ደሞ የማይከከሰው
ልቤን ቢያስታምመው እራሱ ልብሽ
ፅድቅ ይሆነሽ ነበረ ለሰማይ ቤትሽ
ባንቺ ችላ ማለት እኔ አላዝንም ምንም
ተይዞ ያላየ ግልግል አያውቅም
አረታለሁ ብሎ መቼም ልብ አይፈራ
እያሳሳቀ ነው ፍቅር ቤት ሲሰራ
ፅድቅ ይሆነሽ ነበረ ለሰማይ ቤትሽ
ባንቺ ችላ ማለት እኔ አላዝንም ምንም
ተይዞ ያላየ ግልግል አያውቅም
አረታለሁ ብሎ መቼም ልብ አይፈራ
እያሳሳቀ ነው ፍቅር ቤት ሲሰራ
አረ ነይ ድማማ አላውቅም ነበረ
አረ ነይ ድማማ ሰው ተላምጄ
አረ ነይ ድማማ እዳ ገባሁኝ
አረ ነይ ድማማ አንቺን ወድጄ
አረ ነይ ድማማ ሲያዝን ሲጨነቅ
አረ ነይ ድማማ ሆድ እየባሰው
አረ ነይ ድማማ እንቅልፍም የለው
አረ ነይ ድማማ ወዶ ያጣ ሰው
አረ ነይ ድማማ ሰው ተላምጄ
አረ ነይ ድማማ እዳ ገባሁኝ
አረ ነይ ድማማ አንቺን ወድጄ
አረ ነይ ድማማ ሲያዝን ሲጨነቅ
አረ ነይ ድማማ ሆድ እየባሰው
አረ ነይ ድማማ እንቅልፍም የለው
አረ ነይ ድማማ ወዶ ያጣ ሰው
ወዝ ወዝ ያደርጋል ፍቅርሽ ወዝ ወዝ
ሰፍ ሰፍ ያደርጋል ፍቅርሽ ሰፍ
እቴ አልቻለም ሰውነቴ
ወዝ ወዝ ያደርጋል ፍቅርሽ ወዝ ወዝ
ሰፍ ሰፍ ያደርጋል ፍቅርሽ ሰፍ
እቴ አልቻለም ሰውነቴ
ሰፍ ሰፍ ያደርጋል ፍቅርሽ ሰፍ
እቴ አልቻለም ሰውነቴ
ወዝ ወዝ ያደርጋል ፍቅርሽ ወዝ ወዝ
ሰፍ ሰፍ ያደርጋል ፍቅርሽ ሰፍ
እቴ አልቻለም ሰውነቴ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ
አረ ድማማ እንዴት ነሽ