Weye Weye

ፍቅርዬወዬ ወዬየኔ አለምወዬ ወዬእኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?ፍቅርዬወዬ ወዬየኔ አለምወዬ ወዬእኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?እኔን ጭምቷን ልጅ ለምነህ አባብለህእንደዚማ አትጠፋም በፍቅርህ ሰው ገለህያኔ በቀን በቀን እንዲያ እንዳልፈለከኝዛሬ ስትጠፋ ፈራሁኝ ጨነቀኝፍቅርዬወዬ ወዬየኔ አለምወዬ ወዬእኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይመች ጠፋሁ መች ጠፋሁ አልሞላ ብሎ እንጂድሮም ልብ የለኝም የሚጨክን ባንቺረጋ ሲሉ ይጥማል ፍቅር ሩጫ አይችልምድሮም እልሽ ነበር አሪፍ አይቸኩልምፍቅርዬወዬ ወዬየኔ አለምወዬ ወዬእኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ቦታ ምረጥልኝ ቦታማታ እንድንገናኝ ማታፍቅሬ ላይህ ቸኩያለውቦታ ምረጥ አንድ ቦታማታ የምናቃት ቦታማታ የምናቃት ቦታፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅማታ እኔ አልቀርም ማታፍቅርዬወዬ ወዬየኔ አለምወዬ ወዬእኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?ፍቅርዬወዬ ወዬየኔ አለምወዬ ወዬእኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?ልቤ አምጭው ይለኛል እንቅልፍ አቷል አይኔፍቅርህ እንዲ መሆኑን መች አወኩኝ እኔያኔ ፍቅርን ሳላውቅ ምንም ሳልረዳዛሬ ነው የገባኝ ብዙ እንደተጎዳህፍቅርዬወዬ ወዬየኔ አለምወዬ ወዬእኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?ልጅነት ነው እንጂ ክፋት የለብሽምገና አፈቅርሻለሁ አልቀየምሽምእንኳን ፍቅሬ ገባሽ እንኳን ተረዳሽኝእቅፍ አርጊኝና ከህመሜ ፈውሽኝፍቅርዬወዬ ወዬየኔ አለምወዬ ወዬእኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?
ቦታ ምረጥልኝ ቦታማታ እንድንገናኝ ማታፍቅሬ ላይህ ቸኩያለውቦታ ምረጥ አንድ ቦታማታ የምናቃት ቦታማታ የምናቃት ቦታፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅማታ እኔ አልቀርም ማታፍቅርዬወዬ ወዬየኔ አለምእኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?ፍቅርዬወዬ ወዬየኔ አለምእኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ?ፍቅርዬወዬ ወዬየኔ አለምእኔ ናፍቄሀለው አንገናኝም ወይ?ስጠራሽ ወዬ (ወዬ ወዬ)ስጠሪኝ ወዬ (ወዬ ወዬ)ወዬ ወዬ ወዬ ወዬሰጠራህ ወዬ(ወዬ ወዬ)ስጠራኝ ወዬ (ወዬ ወዬ)ወዬ ወዬ ወዬ ወዬ
Scroll to Top