Yafekeresh Lebe

ያፈቀረሽ አይኔ አሻግሮ ያይሻልየናፈቀሽ ልቤ ሲያስብሽ ያመሻልአሃሃ አይ ውበት አሃሃ አይ ቁመና ሁሉን አድሎሻልአሃሃ ያም ለኔ አሃሃ ያም የኔ እንዴት ይሻልሻል
 
ወይ ንግግር አላውቅ አንደበቴም ዝግ ነውየቀዬው ጎረምሣ አንቺን አሳቢ ነውከብቶቼን ለግጦሽ እነዳለሁወንዙ ዳር ተቀምጠሽ አይሻለሁእንዴት ቀርብሻለሁ
 
እንስራሺን ያዢና አንቺ ሰውእዋርካው ስር ላግኝሽልቤን አረጋግቼ ያገር ልጅየሆዴን ላነጋግርሽ
 
ቤትሽ ከጎኔ ሆኖ አንቺ ሰውበዚህ ላይ አብሮ አደጌአንገቴ ዘሞ ዋለ ያገር ልጅላውጋሽ እንዴት አድርጌ
 
ኧረ እኔማ አዘንኩኝ በራሴው ተፈጥሮባላወኩሽ ኖሮእዘኚልኝ አፍቅሬሽ ተጎዳው በጣሙንኧረ እንደምን ልሁን
 
ኧረ እኔማ አዘንኩኝ በራሴው ተፈጥሮባላወኩሽ ኖሮእዘኚልኝ አፍቅሬሽ ተጎዳው በጣሙንኧረ እንደምን ልሁን
 
ያፈቀረሽ አይኔ አሻግሮ ያይሻልየናፈቀሽ ልቤ ሲያስብሽ ያመሻልአሃሃ አይ ውበት አሃሃ አይ ቁመና ሁሉን አድሎሻልአሃሃ ያም ለኔ አሃሃ ያም የኔ እንዴት ይሻልሻል
ያፈቀረሽ አይኔ አሻግሮ ያይሻልየናፈቀሽ ልቤ ሲያስብሽ ያመሻልአሃሃ አይ ውበት አሃሃ አይ ቁመና ሁሉን አድሎሻልአሃሃ ያም ለኔ አሃሃ ያም የኔ እንዴት ይሻልሻል
 
አወይ የቃል ችግር የስትንፋሴ ድክመትስሜቴን ላብራራው ከራሴው ስሟገትጀንበሯም ጠለቀች ቀኑም መሸአወይ የኔ ድካም ተበላሸድፍረት ከኔ ሸሸ
 
የአንባ ውብ መሆንሽን አንቺ ሰውሁሉም ያወጋልኛልመቀደሜንም ሰጋሁ ያገር ልጅኧረ እንዴት ይሻለኛል?
 
የመስኩ ውሏችንማ አንቺ ሰውምንኛ ወደድኩልሽላንድ ቀን ቀርተሽ እንደውያገር ልጅ የወር ነው የምናፍቅሽ
 
ምን ተሻለኝ አልቻልኩም ልነግርሽ ያሳቤንየሆዴን የልቤንአብሮ ማደግ በእህትነትማ ከቀረለምን ተፈቀረ?
 
ኧረ እኔማ አዘንኩኝ በራሴው ተፈጥሮባላወኩሽ ኖሮእዘኚልኝ አፍቅሬሽ ተጎዳው በጣሙንኧረ እንደምን ልሁን?
 
Scroll to Top