Yefikir Mirchaye
የነገን ማወቅ ፈለኩኝ
መቺውን ማየት ናፈኩኝ
የፍቅር ምርጫዬ አንቺው ነሽ
ልቤን መንፈሴን የገዛሽ
ወሰንኩኝ ልረታ አስቤ
አካሌን መንፈሴን ሰብስቤ
በፍቅርሽ ህይወቴን ላኑረው
ላልመኝ ፍፁም ሌላ ሴት
ልቤን መንፈሴን የገዛሽ
ወሰንኩኝ ልረታ አስቤ
አካሌን መንፈሴን ሰብስቤ
በፍቅርሽ ህይወቴን ላኑረው
ላልመኝ ፍፁም ሌላ ሴት
ያሳለፍኩት ህይወት ብዙ ነው ልንገርሽ
ካየዋቸው ሁሉ እንቺ ትለያለሽ
ቃል ካፌ ባይወጣም ማዘን መደሰቴን
ፊቴን አይተሽ ብቻ ታውቂያለሽ ስሜቴን
በነገርሽ ባህልሽ ማርኮኛል
ካንቺም ልኖር በፍቅር አስሮኛል
ዛሬም ባንቺ በጣም ረክቻለው
ነገም አብረን ሰላም አገኛለው
ካየዋቸው ሁሉ እንቺ ትለያለሽ
ቃል ካፌ ባይወጣም ማዘን መደሰቴን
ፊቴን አይተሽ ብቻ ታውቂያለሽ ስሜቴን
በነገርሽ ባህልሽ ማርኮኛል
ካንቺም ልኖር በፍቅር አስሮኛል
ዛሬም ባንቺ በጣም ረክቻለው
ነገም አብረን ሰላም አገኛለው
የነገን ማወቅ ፈለኩኝ
መቺውንም አሁን ናፈኩኝ
የፍቅር ምርጫዬ አንቺው ነሽ
ልቤን መንፈሴን የገዛሽ
ወሰንኩኝ ልረታ አስቤ
አካሌን መንፈሴን ሰብስቤ
በፍቅርሽ ህይወቴን ላኑረው
ላልመኝ ፍፁም ሌላ ሴት
መቺውንም አሁን ናፈኩኝ
የፍቅር ምርጫዬ አንቺው ነሽ
ልቤን መንፈሴን የገዛሽ
ወሰንኩኝ ልረታ አስቤ
አካሌን መንፈሴን ሰብስቤ
በፍቅርሽ ህይወቴን ላኑረው
ላልመኝ ፍፁም ሌላ ሴት
የፍቅርን ትርጉም ገልፀሽ አስተማርሽኝ
ካንቺ ደስታ የኔን እያስቀደምሽልኝ
ፍቅር ለካ ለራስ ማለት እንዳልሆነ
ስታደርጊው አይቶ ልቤ በቃ አምነ
በነገርሽ ባህልሽ ማርኮኛል
ካንቺም ልኖር በፍቅር አስሮኛል
ዛሬም ባንቺ በጣም ረክቻለው
ነገም አብረን ሰላም አገኛለው
ካንቺ ደስታ የኔን እያስቀደምሽልኝ
ፍቅር ለካ ለራስ ማለት እንዳልሆነ
ስታደርጊው አይቶ ልቤ በቃ አምነ
በነገርሽ ባህልሽ ማርኮኛል
ካንቺም ልኖር በፍቅር አስሮኛል
ዛሬም ባንቺ በጣም ረክቻለው
ነገም አብረን ሰላም አገኛለው