YENE LECHAW NEW
የኔ የኔ የኔ የኔ ለብቻው ነው
የኔ የኔ የኔ የኔ ለብቻው ነው
የኔ የኔ የኔ
ከልቤ የለኝም የምለው ጓደኝ
ማን ይሆን እንደኔ የሆነ ብቸኛ
ለፍቅር ለመዉደድ ጥሩ ልብ ሳያንሰው
ሰው እንዴት ብቻውን ይኖራል ያለሰው
ከልቤ የለኝም የምለው ጓደኝ
ማን ይሆን እንደኔ የሆነ ብቸኛ
ለፍቅር ለመዉደድ ጥሩ ልብ ሳያንሰው
ሰው እንዴት ብቻውን ይኖራል ያለሰው
በፍቅር በሰላም ሀገር
ምን ጠፍቶ በሰው ልቸገር
በሃሳብ ሆዴንም አይብሰው
ላይነሳኝ ለኔ ያለውን ሰው
በፍቅር በሰላም ሀገር
ምን ጠፍቶ በሰው ልቸገር
በሃሳብ ሆዴንም አይብሰው
ላይነሳኝ ለኔ ያለውን ሰው
ሁሉም ሊሆን በጊዜ
ደሞ የምን ትካዜ
ልደር እንጂ ውዬው
ይመስገነው ይሄው
ሁሉም ሊሆን በጊዜ
ደሞ የምን ትካዜ
ልደር እንጂ ውዬው
ይመስገነው ይሄው
የኔ የኔ የኔ የኔ ለብቻው ነው
የኔ የኔ የኔ የኔ ለብቻው ነው
የኔ የኔ የኔ
ከልቤ የለኝም የምለው ጓደኝ
ማን ይሆን እንደኔ የሆነ ብቸኛ
ለፍቅር ለመዉደድ ጥሩ ልብ ሳያንሰው
ሰው እንዴት ብቻውን ይኖራል ያለሰው
ከልቤ የለኝም የምለው ጓደኝ
ማን ይሆን እንደኔ የሆነ ብቸኛ
ለፍቅር ለመዉደድ ጥሩ ልብ ሳያንሰው
ሰው እንዴት ብቻውን ይኖራል ያለሰው
በሃሳብ ሂዎት አይገፋም
ከአንድ ሁለት መሆኑም አይከፋም
የኮከብ ሆኖ እንጂ ነገሩ
ሰውማ መች ጠፋ በሀገሩ
በሃሳብ ሂዎት አይገፋም
ከአንድ ሁለት መሆኑም አይከፋም የኮከብ ሆኖ እንጂ ነገሩ
ሰውማ መች ጠፋ በሀገሩ
ሁሉም ሊሆን በጊዜ ደሞ የምን ትካዜ
ልደር እንጂ ውዬው
ይመስገነው ይሄው
ሁሉም ሊሆን በጊዜ
ደሞ የምን ትካዜ
ልደር እንጂ ውዬው
ይመስገነው ይሄው
የኔ የኔ የኔ የኔ ለብቻው ነው
የኔ የኔ የኔ የኔ ለብቻው ነው
የኔ የኔ የኔ የኔ ለብቻው ነው
የኔ የኔ የኔ የኔ ለብቻው ነው
የኔ የኔ የኔ የኔ ለብቻው ነው