Yene New

እድሌ ዕጣዬ ክፍሌባረኩት በፍቅር የግሌእንዲሆን የዉሃ አጣጬመረጥኩት ከሁሉ አብልጬእሱ ነዉ እድሌ እሱ ነዉለኔ ህይወት የተወሰነዉአይኖቼን እሱ ላይ ጥዬከወንዶች መሃል ነጥዬ
 
እሱን ነዉ የወደድኩትእሱን ነዉ ያፈቀርኩትእሱን ነዉ በልቤ ላይእሱን ነዉ ያነገስኩት
 
የኑሮዬ ጣፋጭ ቅመም እርካታዬ እርካታዬ እርካታዬከአዳም ልጆች የደረሰኝ የብቻዬ የብቻዬ ስጦታዬለስጋ ለነፍሴ ሀሴት እንዲሆን የተሰጠኝማንም ሰዉ የማይወስድብኝ ማንም ሰዉ የማይነጥቀኝ
 
ተዉት ተዉት ተዉትተዉት ተዉት ላታገኙት አትዩትበቃ ልጁ የኔ ነዉ የኔ ነዉ የኔ ነዉየሰጠሁት ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ ልቤን ነዉየወሰድኩት ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ
 
እድሌ ዕጣዬ ክፍሌባረኩት በፍቅር የግሌእንዲሆን የዉሃ አጣጬመረጥኩት ከሁሉ አብልጬእሱ ነዉ እድሌ እሱ ነዉለኔ ህይወት የተወሰነዉአይኖቼን እሱ ላይ ጥዬከወንዶች መሃል ነጥዬ
 
ሁዋ ሁዋ ሃልባሂቡህሁዋ ሁዋ ማሊፍ ቀልቢሁዋ ሁዋ ሃልባሂቡህሁዋ ሁዋ ማሊፍ ቀልቢ
የእናንተም የናንተ ነዉየኔም የኔ የኔም የኔ የኔም የኔቀልድ አላዉቅም በአይኔ አትምጡበብሌኔ በብሌኔ በብሌኔ
 
እንደ እሸት ባይታለፍምእንደ ቀልድ አይገደፍምከኔ ነዉ አካል መንፈሱየማንም አይደለም እሱ
 
ተዉት ተዉት ተዉትተዉት ተዉት ላታገኙት አትዩትበቃ ልጁ የኔ ነዉ የኔ ነዉ የኔ ነዉየሰጠሁት ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ ልቤን ነዉየወሰድኩት ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ
 
ኢነተሃ ቲያቲ ረቢኢንተሳ አደቲ ጂዝሚኢንተባ አጀቲ ነበሲየሰጠሁት ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ
Scroll to Top