YESHI HAREGITU

(የሺ የሺ የሺ የሺ ሃረጊቱ የክቲቱስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ደጅ ልፅና ልማለድይዤሽ እስክነጉድ)
የሺ ሃረጊቱ የክቲቱየኔ ዘረ ብዙስንቱን ደጅ ልጥና ልማለድይዤሽ እስክነጉድ
 
የሺ ሃረጊቱ ስሚኝ ፍቅሬ የኔ ዘረ ብዙበጨረቃ ይዤሽ እንዳልጠፋ ብዙ ነው መዘዙእናትሽን ባስጠይቅ ስለፍቅር አይገባኝም አሉለአባትሽ ሰው ብልክ እንደገና በኔ ያሾፋሉ
 
የሺ ሃረጊቱ የክቲቱየኔ ዘረ ብዙስንቱን ደጅ ልጥና ልማለድይዤሽ እስክነጉድ
የሺ ሃረጊቱ የክቲቱየኔ ዘረ ብዙስንቱን ደጅ ልጥና ልማለድይዤሽ እስክነጉድ
 
አማርኛ እንዳለሽ አስረጂያቸው ውስጡን ተንትነሽፍቅሩ አሸንፎኛል መሄዴ ነው እረፉት ብለሽአምናለው በናትሽ ባባትሽ ቤት ጮማ ሰልችቶሻልአትስጊ ከኔ ዘንድ አይገጥምሽም ልብ ይቀርብልሻል
 
Scroll to Top