YETIKIMIT ABEBA

የጥቅምት አበባየጥቅምት አበባየጥቅምት አበባ ነሽ አሉአወድሽው አካሌን በሙሉ
 
የጥቅምት አበባየጥቅምት አበባየጥቅምት አበባ ለሽታለኔ ግን ጣልሽብኝ ትዝታ
 
ንብ ሆኜ መጥቼ እንዳይሽፈገግ ብሎ ይቆየኝ ጥርስሽመጣለሁ ጠብቂኝ በርሬታዲያ ላልመለስ አፍሬተጣልቷል አይኗ ከአይኔ ጋርአስታርቁኝ እንዴት ይነጋልንገሯት አለሁ ትበለኝበእሷ ነው እረፍት የማገኝ
 
ሆይ ሆይ የቱ ተወዶ ሆይ ሆይ የቱ ሊጠላሆይ ሆይ መላ አካለቷ ሆይ ሆይ በውበት ሞላሆይ ሆይ የንጋት ኮከብ ሆይ ሆይ የንጋት ልጅሆይ ሆይ አንቺን እያሰብኩ ሆይ ሆይ ልክረመው እንጂሆይ ሆይ ምነው በደጅ ሆይ ሆይ ኮራ በይ እንጂሆይ ሆይ ምነው በማዶ ሆይ ሆይ የሰው ልብ ወስዶሆይ ሆይ ምነው በሩቁሆይ ሆይ እየናፈቁሆይ ሆይ ምነው በበሩሆይ ሆይ ሳያናግሩ
 
የጥቅምት አበባየጥቅምት አበባየጥቅምት አበባ ነሽ አሉአወድሽው አካሌን በሙሉየጥቅምት አበባየጥቅምት አበባየጥቅምት አበባ ለሽታለኔ ግን ጣልሽብኝ ትዝታ
 
ክንፍ አውጥቼ ላንጃብ በላይሽፍቅር ነው አትፍረጅ እባክሽማረፊያ አለ ወይ ፍቅርዬእንዳዋይሽ ሚስጥር ጠጋ ብዬየጥቅምት አበባ ነሽአካል ሰው ነይ ናፈኩሽውበት መአዛሽ ለሽታፍኪልኝ ልቤ ያግኝ ደስታ
 
ሆይ ሆይ የቱ ተወዶ ሆይ ሆይ የቱ ሊጠላሆይ ሆይ መላ ተፈጥሮሽ ሆይ ሆይ በውበት ሞላሆይ ሆይ የንጋት ኮከብ ሆይ ሆይ የንጋት ልጅሆይ ሆይ አንቺን እያሰብኩ ሆይ ሆይ ልክረመው እንጂ
 
ሆይ ሆይ ምነው በደጅ
ሆይ ሆይ ኮራ በይ እንጅሆይ ሆይ ምነው በማዶሆይ ሆይ የሰው ልብ ወስዶሆይ ሆይ ምነው በሩቁሆይ ሆይ እየናፈቁሆይ ሆይ ምነው በበሩሆይ ሆይ ሳያናግሩ
 
ሆይ ሆይ ምነው በደጅ
ሆይ ሆይ ኮራ በይ እንጅሆይ ሆይ ምነው በማዶሆይ ሆይ የሰው ልብ ወስዶሆይ ሆይ ምነው በሩቁሆይ ሆይ እየናፈቁሆይ ሆይ ምነው በበሩሆይ ሆይ ሳያናግሩ
Scroll to Top